Categories
Free Delivery above 5000 birr
Money back guarantee
24/7 Friendy support
Quality guaranteed
Easy order

What our customers
say about us


አቶ ጌታው መኮንን የቱሊፕ አዲስ መስራች እና ስራ አስኪያጅ

"የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል!" በአጭር ጊዜ ውስጥ በአሸዋ በኩል ያገኘነው ተደራሽነት እና ሽያጭ ይበል የሚያሰኝ ነው፡፡ለሌሎች ሻጮች የማስተላልፈው ነገር ቢኖር ዓለም ወደ ዲጂታል እየሄደች ነው፡፡ስለሆነም ሰዎች ዘንድ ተደራሽ ልሁን ብለው ከተነሱ ከ ኢኮሜርስ የተሻለ ምርጫ የላቸውም"

የሩት ፋርም ዋና ስራ አስኪያጅ

"ከአሸዋ ጋር በመስራታችን ጥሩ ትርፍ አግኝተናል፡፡ወደፊትም በጋራ ሆነን ምርቶቻችንን በሙሉ ኢትዮጵያ እንደምናዳርስ እርግጠኞች ነን፡፡ ሌሎችም እንቅስቃሴያቸውን በዲጂታል ሲያደርጉ እነሱ ሊያቋቸው የማይችሏቸው የማህብረሰብ ክፍሎች ጋር ምርታቸውን ለማድረስ ይረዳቸዋል፡፡"

አቶ ደርበው ተስፋዬ የ ሊደር ኮምፒውተር ባለቤት

"እኔ የምለው ነገር ቢኖር የሚሸጥ ዕቃ ካላችሁ አሸዋን ተጠቀሙ እንደ ማህበረሰብ በኢኮሜርስ ዙሪያ ጥቂት የግንዛቤ ክፍተቶች ቢኖሩም አሁን ግን ችግሩ እየተቀረፈ ነው፡፡ባሳለፍኩት አጭር ጊዜ እንዳየሁት አሸዋ ገበያን መጠቀም ገንዘብ ይቆጥባል፣ድካም ይቀንሳል በተሻለ መልኩም ተደራሽ ያደርጋል፡፡"

አቶ ነቢል ሱልጣን የ ነባ ፈርኒቸር ባለቤት

"ህብረተሰቡ እንዲያውቀን አድርገናል ከተለያዩ የማህበረሰቡ አካላት እውቅናን አግኝተናል ፡፡ባሳለፍኩት አጭር ጊዜ እንዳየሁት አሸዋ ገበያን መጠቀም ገንዘብ ይቆጥባል፣ድካም ይቀንሳል በተሻለ መልኩም ተደራሽ ያደርጋል፡፡"